| Ligne 1 : | Ligne 1 : | ||
| − | ርክ.ን፡ በመመለስሽ፡ | + | ርክ.ን፡ በመመለስሽ፡ እናውቃ<s>ለን</s>ው፡ አለን፡ ቀድሞ.ም፡ ባገራችን፡ በኀበሻ፡ ግራኝ፡ የሚሉት፡ እስላም፡ ተነስ.ቶ፡ እስላም፡ ሁኑ፡ አለ፡ አብያተ፡ ክርስቲያናት.ን፡ ተኰሰ፡ ክርስቲያናትንን፡ አጠፋ፡ ኋላ፡ ግን፡ እግዚአብሔር፡ ተባርዮ፡ አያጠፋም.ና፡ እንዳንች፡ ያለ፡ ገናና፡ ንጉሥ፡ ተነሥቶ፡ ገላውዴዎስ፡ የሚሉት፡ ግራኝን፡ አጠፋ፡ ቤተ፡ ክርስቲያናችን፡ ተዋደሰ፡ ሃይማኖታችን፡ ተመለሰ፡ ሠራቂትሽ፡ አገርሽ፡ ሁሉ፡ ደህናን፡ ዛሬም፡ መጥቶ፡ ቱርክ፡ የያዘው፡ አገር፡ ስናር፡ መተማ፡ የኛ፡ ንጉሥ፡ ግዛት፡ ነበረ። አሁን፡ ግን፡ ያችናፊ፡ ዳር፡ የለውምና፡ ይህ፡ አልበቃው፡ ብሎ፡ የተቀመጥነበት፡ ልቀቁ፡ አለን፡ ያገራችንም፡ ክርስቲያን፡ ቢነግድ፡ ቢሄድ፡ የጅጉን፡ ዋጋ፡ በጥቂት፡ አስጨንቆ፡ ይገዘዋል፡ እንዲህ፡ ያለ፡ ግፍ፡ ተሰራብን። ይህነንም፡ ያጻፉ፡ አለቃ፡ እስጢፋኖስ፡ አለቃ፡ ፀዳሉ፡ ናቸው፡ |
[Marge] Superstitions 297 ils 298 ils 299 lettre de complément 300 | [Marge] Superstitions 297 ils 298 ils 299 lettre de complément 300 | ||