Différences entre les versions de « 13:15286:15323 »

De Transcrire-Wiki
Aller à la navigation Aller à la recherche
(Page créée avec « ማርያም፡ አማፅነነሃል፡ ያንቱ.ንም፡ ሥልጣን፡ ቱርክ.ን፡ በመመለስህ፡ እናውቀዋለን፡ ቀድሞም፡ በገራች… »)
 
 
Ligne 1 : Ligne 1 :
ማርያም፡ አማፅነነሃል፡ ያንቱ.ንም፡ ሥልጣን፡ ቱርክ.ን፡ በመመለስህ፡ እናውቀዋለን፡ ቀድሞም፡ በገራችን፡ በሀበሻ፡ ግራኝ፡ የሚሉ፡ እስላም፡ ተነስቶ፡ እስላም፡ ሁኑ፡ አለ፡ አብያተ፡ ክርስቲያናት.ን፡ ተኰሰ፡ ክርስቲያኑን፡ አጠፋ፡ ኋባ፡ ግን፡ እግዚአብሔር፡ ተባርዮ፡ አያጠፋም.ና፡ እንዳንት፡ ያለ፡ ገናና፡ ንጉሥ፡ ተገኝቶ፡ ገላውዴዎስ፡ የሚሉ፡ ንጉሥ፡ ግራኝ.ን፡ አጠፋ፡ ቤተ፡ ክርስቲያናች.ን፡ ተቀደሰ፡ ሃይማኖታችን፡ ተመለሰ፡ ሠራዊትህ፡ ደኅናን፡ አገርህ፡ ደኅናን፡ ካህናቱ፡ ደኅናን፡ ዛሬም፡ መጥቶ፡ ቱርክ፡ የያዘ፡ አገር፡ ስናር፡ መተማ፡ የኛ፡ ንጉሥ፡ ግዛት፡ ነበሩ፡ አሁን፡ ግን፡ ያቸናፊ፡ ዳር፡ የለውምና፡ ይህ፡ አልበቃው፡ ብሎ፡ የተቀመጥነበት.ን፡ ልቀቁ፡ አለን፡ ያገራችንም፡ ክርስቲያን፡ ሊነግድ፡ ቢሄድ፡ የጅጉን፡ ዋጋ፡ በጥቂት፡ አሽጨንቆ፡ ይገዛዋል፡ እንዲህ፡ ያለ፡ ግፍ፡ ተሰራብነ፡ ይህነንም፡ ያጻፉ፡ አለቃ፡ እስጢፋኖስ፡ አለቃ፡ ፀዳሉ፡ ናቸው።
+
ማርያም፡ አማፅነነሃል፡ ያንቱ.ንም፡ ሥልጣ
 +
ን፡ ቱርክ.ን፡ በመመለስህ፡ እናውቀዋለን፡  
 +
ቀድሞም፡ በገራችን፡ በሀበሻ፡ ግራኝ፡  
 +
የሚሉ፡ እስላም፡ ተነስቶ፡ እስላም፡ ሁኑ፡  
 +
አለ፡ አብያተ፡ ክርስቲያናት.ን፡ ተኰ
 +
ሰ፡ ክርስቲያኑን፡ አጠፋ፡ ኋላ፡ ግን፡  
 +
እግዚአብሔር፡ ተባርዮ፡ አያጠፋም.
 +
ና፡ እንዳንት፡ ያለ፡ ገናና፡ ንጉሥ፡ ተገ
 +
ኝቶ፡ ገላውዴዎስ፡ የሚሉ፡ ንጉሥ፡  
 +
ግራኝ.ን፡ አጠፋ፡ ቤተ፡ ክርስቲያናች
 +
.ን፡ ተቀደሰ፡ ሃይማኖታችን፡ ተመ
 +
ለሰ፡ ሠራዊትህ፡ ደኅናን፡ አገርህ፡
 +
ኅናን፡ ካህናቱ፡ ደኅናን፡ ዛሬም፡
 +
ጥቶ፡ ቱርክ፡ የያዘ፡ አገር፡ ስናር፡
 +
ተማ፡ የኛ፡ ንጉሥ፡ ግዛት፡ ነበሩ፡ አሁ
 +
ን፡ ግን፡ ያቸናፊ፡ ዳር፡ የለውምና፡  
 +
ይህ፡ አልበቃው፡ ብሎ፡ የተቀመጥ
 +
ነበት.ን፡ ልቀቁ፡ አለን፡ ያገራችንም፡  
 +
ክርስቲያን፡ ሊነግድ፡ ቢሄድ፡ የጅ
 +
ጉን፡ ዋጋ፡ በጥቂት፡ አሽጨንቆ፡ ይገ
 +
ዛዋል፡ እንዲህ፡ ያለ፡ ግፍ፡ ተሰራብነ፡  
 +
ይህነንም፡ ያጻፉ፡ አለቃ፡ እስጢፋኖ
 +
ስ፡ አለቃ፡ ፀዳሉ፡ ናቸው።
 +
 
 
Les Abyssins ont une plante nommée አብአት፡
 
Les Abyssins ont une plante nommée አብአት፡

Version actuelle datée du 16 juillet 2021 à 11:42

ማርያም፡ አማፅነነሃል፡ ያንቱ.ንም፡ ሥልጣ ን፡ ቱርክ.ን፡ በመመለስህ፡ እናውቀዋለን፡ ቀድሞም፡ በገራችን፡ በሀበሻ፡ ግራኝ፡ የሚሉ፡ እስላም፡ ተነስቶ፡ እስላም፡ ሁኑ፡ አለ፡ አብያተ፡ ክርስቲያናት.ን፡ ተኰ ሰ፡ ክርስቲያኑን፡ አጠፋ፡ ኋላ፡ ግን፡ እግዚአብሔር፡ ተባርዮ፡ አያጠፋም. ና፡ እንዳንት፡ ያለ፡ ገናና፡ ንጉሥ፡ ተገ ኝቶ፡ ገላውዴዎስ፡ የሚሉ፡ ንጉሥ፡ ግራኝ.ን፡ አጠፋ፡ ቤተ፡ ክርስቲያናች .ን፡ ተቀደሰ፡ ሃይማኖታችን፡ ተመ ለሰ፡ ሠራዊትህ፡ ደኅናን፡ አገርህ፡ ደ ኅናን፡ ካህናቱ፡ ደኅናን፡ ዛሬም፡ መ ጥቶ፡ ቱርክ፡ የያዘ፡ አገር፡ ስናር፡ መ ተማ፡ የኛ፡ ንጉሥ፡ ግዛት፡ ነበሩ፡ አሁ ን፡ ግን፡ ያቸናፊ፡ ዳር፡ የለውምና፡ ይህ፡ አልበቃው፡ ብሎ፡ የተቀመጥ ነበት.ን፡ ልቀቁ፡ አለን፡ ያገራችንም፡ ክርስቲያን፡ ሊነግድ፡ ቢሄድ፡ የጅ ጉን፡ ዋጋ፡ በጥቂት፡ አሽጨንቆ፡ ይገ ዛዋል፡ እንዲህ፡ ያለ፡ ግፍ፡ ተሰራብነ፡ ይህነንም፡ ያጻፉ፡ አለቃ፡ እስጢፋኖ ስ፡ አለቃ፡ ፀዳሉ፡ ናቸው።

Les Abyssins ont une plante nommée አብአት፡