Différences entre les versions de « 13:17001:17402 »
Aller à la navigation
Aller à la recherche
Ligne 1 : | Ligne 1 : | ||
ዛቲ፡ መልእከት፡ ዘተፈነወት፡ እምኀበ፡ አንጦንዮስ፡ | ዛቲ፡ መልእከት፡ ዘተፈነወት፡ እምኀበ፡ አንጦንዮስ፡ | ||
− | ትብጸኅ፡ ኀበ፡ | + | ትብጸኅ፡ ኀበ፡ በአል፡ ገዳ፡ አርአያ፡ እኔስ፡ እርሶን፡ ጠልቼ፡ |
ሁኜ፡ በፊት፡ እኔና፡ ወንድሜ፡ ነነ፡ ወዳጆችዎ፡ ሚካኤል፡ | ሁኜ፡ በፊት፡ እኔና፡ ወንድሜ፡ ነነ፡ ወዳጆችዎ፡ ሚካኤል፡ | ||
Ligne 25 : | Ligne 25 : | ||
አሰቱ፡ ሊገለጽ፡ እኔ፡ እንደ፡ አገራችን፡ መሰሎኝ፡ | አሰቱ፡ ሊገለጽ፡ እኔ፡ እንደ፡ አገራችን፡ መሰሎኝ፡ | ||
− | ለቴዎፍሎስ፡ ጠይቄ፡ ለምን፡ | + | ለቴዎፍሎስ፡ ጠይቄ፡ ለምን፡ ጠየቅኸው፡ ያሉኝ፡ |
− | እንደሆን፡ ይማሩኝ፡ - | + | እንደሆን፡ ይማሩኝ፡ - እጅጉን፡ እጀጉን፡ |
ደኅና፡ ነዎን፡ የሰማዩን፡ የምድሩን፡ ያህል። | ደኅና፡ ነዎን፡ የሰማዩን፡ የምድሩን፡ ያህል። |
Version actuelle datée du 25 janvier 2022 à 14:16
ዛቲ፡ መልእከት፡ ዘተፈነወት፡ እምኀበ፡ አንጦንዮስ፡
ትብጸኅ፡ ኀበ፡ በአል፡ ገዳ፡ አርአያ፡ እኔስ፡ እርሶን፡ ጠልቼ፡
ሁኜ፡ በፊት፡ እኔና፡ ወንድሜ፡ ነነ፡ ወዳጆችዎ፡ ሚካኤል፡
ከርስዎ፡ እነሣለሁ፡ ሲል፡ እርሱ፡ እንዳይቀድመኝ፡ ብሎ፡
ተነሥቶ፡ መጣ፡ ቢመጣስ፡ አስቀድሞስ፡ ካድዋ፡ አልነበረም፡
ከኔ፡ አላክህ፡ ብሎ፡ ያሉኝ፡ እርሱ፡ ጠይቄ፡ አደላድዬ፡
እላካለሁ፡ ብዬ፡ ነው፡ አሁንም፡ አባ፡ ቈራንጮ፡
የራሳቸው፡ ነው፡ የላኩ፡ አባ፡ ቈራንጮ፡ ያህል፡
ደግ፡ መነኵሴ፡ ቢነግረኝ፡ ምንው፡ አላምን፡ አልወሰድሁም፡
ያለ፡ እንደሆን፡ እኔም፡ እርሱም፡ ሰው፡ እንስደድ፡
ምጥዋ፡ እንመሳከር፡ ደሞ፡ አሰት፡ እንዳይሆን፡
የርሰዎ፡ አንድ፡ ሰው፡ የሚሰማ፡ ይስደዱ፡ ውነቱ፡
አሰቱ፡ ሊገለጽ፡ እኔ፡ እንደ፡ አገራችን፡ መሰሎኝ፡
ለቴዎፍሎስ፡ ጠይቄ፡ ለምን፡ ጠየቅኸው፡ ያሉኝ፡
እንደሆን፡ ይማሩኝ፡ - እጅጉን፡ እጀጉን፡
ደኅና፡ ነዎን፡ የሰማዩን፡ የምድሩን፡ ያህል።