Différences entre les versions de « 13:15286:15324 »

De Transcrire-Wiki
Aller à la navigation Aller à la recherche
(Page créée avec « ነገረ፡ሰቆቃ፡ወላህ፡ዘተፈነወት፡እምኀበነጉሥ፡ሣህለ፡ድንግል፡ውይ ጬጌ፡ማህፀንተ፡ሚካኤል፡መምህር… »)
 
Ligne 1 : Ligne 1 :
ነገረ፡ሰቆቃ፡ወላህ፡ዘተፈነወት፡እምኀበነጉሥ፡ሣህለ፡ድንግል፡ውይ ጬጌ፡ማህፀንተ፡ሚካኤል፡መምህር፡ዘ ድብረ፡ሊባኖስ፡ወእራስ፡አሊ፡ርእሶሙ፡በመኴንንት፡ድጅ፡አዝማች፡ዉቤ፡ወድጅ፡አዝማች፤ክንፉ፡ዉክጦኢአ፡ከንግሥት፡ትድረስ፡፡ ያንችን፡መግዛትሽን፡እጥጦንድስ፡ወልደ፡አበዲ፡ሚካኤል፡ወልደ፡ኸዲ፡ሀበሻ፡ን፡ ሲያዩ፡የመጡ፡ቢነግሩነ፡መከራችን፡ነጥ፡ባከነብሽ፡
+
ነገረ፡ሰቆቃ፡ወላህ፡ዘተፈነወት፡እምኀበነጉሥ፡ሣህለ፡ድንግል፡ውይ ጬጌ፡ማህፀንተ፡ሚካኤል፡መምህር፡ዘ ድብረ፡ሊባኖስ፡ወእራስ፡አሊ፡ርእሶሙ፡በመኴንንት፡ድጅ፡አዝማች፡ዉቤ፡ወድጅ፡አዝማች፤ክንፉ፡ዉክጦኢአ፡ከንግሥት፡ትድረስ፡፡ ያንችን፡መግዛትሽን፡እጥጦንድስ፡ወልደ፡አበዲ፡ሚካኤል፡ወልደ፡ኸዲ፡ሀበሻ፡ን፡ ሲያዩ፡የመጡ፡ቢነግሩነ፡መከራችን፡ነጥ፡ባከነብሽ፡የመሐመድ፡አሊ፡ሠራዊት፡ቱርክ፡አገራችነን፡መጥቶ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡ገድለ፡2ሺ 700 ከርስቲያን፡ማርኮ፡አትክልት፡አጠጭ፡አደረገው፡በምስር፡አሁን፡ስትልኪበት፡ጊዜ፡ከክርስቲያን፡አገር፡አልደረስሁም፡ይላል፡አሰቱ፡ነው፡አጽሚብን፡ከመዲናው፡ጐንደር፡ሲደርስ፡የ2፡ቀን፡ጐዳና፡ቀርቶታል፡ምነው፡አንች፡ታላቂቱ፡ንግሥት፡ሳለሽ፡እንዲህ፡መሆናችን፡ክርስቲያኖቹ፡በስላም፡እጅ፡አሁንም፡ኃየልሽን፡ሰምተናልና፡እንደ፡ሥልጣንሽና፡አድርገሽ፡መልሽልነ፡ቱርክን፡ከመሐመድ፡አሊ፡ልከሽ፡እግዚአብሔር፡ይጠብቅሽ

Version du 7 juillet 2021 à 14:01