« 13:15286:15324 » : différence entre les versions

De Transcrire-Wiki
Aller à la navigation Aller à la recherche
Aucun résumé des modifications
Aucun résumé des modifications
Ligne 1 : Ligne 1 :
ነገረ፡ሰቆቃ፡ወባህ፡ዘተፈነወት፡እምኀበነጉሥ፡ሣህለ፡ድንግል፡ውይ ጬጌ፡ማህፀንተ፡ሚካኤል፡መምህር፡ዘ ድብረ፡ሊባኖስ፡ወእራስ፡አሊ፡ርእሶሙ፡በመኴንንት፡ድጅ፡አዝማች፡ዉቤ፡ወድጅ፡አዝማች፤ክንፉ፡ዉክጦፊአ፡ከንግሥት፡ትድረስ፡፡ ያንችንመግዛት፡እንግሊዝን፡ሕንድን፡ከባሕር፡ያለን፡ደሴትን፡ይህ፡ሁሉ፡መግዛትሽን፡እንጦንድስ፡ወልደ፡አበዲ፡ሚካኤል፡ወልደ፡ኸዲ፡ሀበሻ፡ን፡ ሲያዩ፡የመጡ፡ቢነግሩነ፡መከራችነን፡ባከነብሽ፡የመሐመድ፡አሊ፡ሠራዊት፡ቱርክ፡አገራችነን፡መጥቶ፡ቤተ፡ክርስቲያናችነን፡አቃጠለው፡ወንጌላችነን፡ተኩሰው፡ሺካ፭፡፻ ገድለ፡፪ሺ ከ፯ ከርስቲያን፡ማርኮ፡አትክልት፡አጠጭ፡አደረገው፡በምስር፡አሁን፡ስትልኪበት፡ጊዜ፡ከክርስቲያን፡አገር፡አልደረስሁም፡ይላል፡አሰቱ፡ነው፡አትስሚብን፡ከመዲናው፡ጐንደር፡ሲደርስ፡የ2፡ቀን፡ጐዳና፡ቀርቶታል፡ምነው፡አንች፡ታላቂቱ፡ንግሥት፡ሳለሽ፡እንዲህ፡መሆናችን፡ክርስቲያኖቹ፡በስላም፡እጅ፡አሁንም፡ኃየልሽን፡ሰምተናልና፡እንደ፡ሥልጣንሽን፡አድርገሽ፡መልሽልነ፡ቱርክን፡ከመሐመድ፡አሊ፡ልከሽ፡እግዚአብሔር፡ይጠብቅሽ፡መንግሥትም፡ከቤትሽ፡አይውጣ፡ጭንቀታችነን፡አቅልይልን፡እኛም፡እናዝንልሽ፡አለን፡ይህነንም፡ሰምተሽ፡ዝም፡እንድትይን፡በፈጠረሽ፡አማፅነንሻል፡ያንችንምስልጣን፡ቱ
 
==== lettre à la reine Victoria 296 ====
 
 
 
ነገረ፡ ሰቆቃ፡ ወላህ፡ ዘተፈነወት፡ እ
ም ኀበ ነጉሥ፡ ሣህለ፡ ድንግል፡ ውይ
ጬጌ፡ ማህፀንተ፡ ሚካኤል፡ መምህ
ር፡ ዘድብረ፡ ሊባኖስ፡ ወእራስ፡ አሊ፡
ርእሶሙ፡ በመኴንንት፡ ድጅ፡ አዝማ
ች፡ ዉቤ፡ ወድጅ፡ አዝማች፤ ክንፉ፡
ዉክጦፊአ፡ ከንግሥት፡ ትድረስ፡፡
 
ያንችን፡ መግዛት፡ እንግሊዝ.ን፡ ሕን
ድን፡ ከባሕር፡ ያለን፡ ደሴትን፡ ይህ፡ ሁ
ሉ፡ መግዛትሽ.ን፡ እንጦንዮስ፡ ወልደ፡
አበዲ፡ ሚካኤል፡ ወልደ፡ ኸዲ፡ ሀበሻ.ን፡
ሲያዩ፡ የመጡ፡ ቢነግሩነ፡ መከራች
ነን፡ ባከነብሽ፡ የመሐመድ፡ አሊ፡ ሠ
ራዊት፡ ቱርክ፡ አገራችነን፡ መጥቶ፡
ቤተ፡ ክርስቲያናችነን፡ አቃጠለው፡ ወ
ንጌላችነን፡ ተኰሰው፡ ሺ፡ካ፭፡፻፡ ክ
ርስቲያን፡ ገድለ፡ ፪፡ሺ፡ ከ፯፡ ክርስ
ቲያን፡ ማርኮ፡ አትክልት፡ አጠጭ፡ አደረ
ገው፡ በምስር፡ አሁን፡ ስትልኪበት፡ ጊዜ፡
ከክርስቲያን፡ አገር፡ አልደረስሁም፡
ይላል፡ አሰቱ፡ ነው፡ አትስሚብን፡ ከ
መዲናው፡ ጐንደር፡ ሲደርስ፡ የ፪፡ ቀን፡
ጐዳና፡ ቀርቶታል፡ ምነው፡ አንች፡ ታላ
ቂቱ፡ ንግሥት፡ ሳለሽ፡ እንዲህ፡ መሆና
ችን፡ ክርስቲያኖቹ፡ በስላም፡ እጅ፡ አሁ
ንም፡ ኃየልሽ.ን፡ ሰምተናልና፡ እንደ፡ ሥ
ልጣንሽን፡ አድርገሽ፡ መልሽልነ፡ ቱር
ክን፡ ከመሐመድ፡ አሊ፡ ልከሽ፡ እግዚአ
ብሔር፡ ይጠብቅሽ፡ መንግሥትም፡ ከቤ
ትሽ፡ አይውጣ፡ ጭንቀታችነን፡ አቅልይ
ልን፡ እኛም፡ እናዝንልሽ፡ አለን፡ ይህ
ነን.ም፡ ሰምተሽ፡ ዝም፡ እንድትይን፡ በፈ
ጠረሽ፡ አማፅነንሻል፡ ያንችንም፡ ስልጣን፡ ቱ

Version du 16 juillet 2021 à 12:05

lettre à la reine Victoria 296

ነገረ፡ ሰቆቃ፡ ወላህ፡ ዘተፈነወት፡ እ ም ኀበ ነጉሥ፡ ሣህለ፡ ድንግል፡ ውይ ጬጌ፡ ማህፀንተ፡ ሚካኤል፡ መምህ ር፡ ዘድብረ፡ ሊባኖስ፡ ወእራስ፡ አሊ፡ ርእሶሙ፡ በመኴንንት፡ ድጅ፡ አዝማ ች፡ ዉቤ፡ ወድጅ፡ አዝማች፤ ክንፉ፡ ዉክጦፊአ፡ ከንግሥት፡ ትድረስ፡፡

ያንችን፡ መግዛት፡ እንግሊዝ.ን፡ ሕን ድን፡ ከባሕር፡ ያለን፡ ደሴትን፡ ይህ፡ ሁ ሉ፡ መግዛትሽ.ን፡ እንጦንዮስ፡ ወልደ፡ አበዲ፡ ሚካኤል፡ ወልደ፡ ኸዲ፡ ሀበሻ.ን፡ ሲያዩ፡ የመጡ፡ ቢነግሩነ፡ መከራች ነን፡ ባከነብሽ፡ የመሐመድ፡ አሊ፡ ሠ ራዊት፡ ቱርክ፡ አገራችነን፡ መጥቶ፡ ቤተ፡ ክርስቲያናችነን፡ አቃጠለው፡ ወ ንጌላችነን፡ ተኰሰው፡ ሺ፡ካ፭፡፻፡ ክ ርስቲያን፡ ገድለ፡ ፪፡ሺ፡ ከ፯፡ ፻ ክርስ ቲያን፡ ማርኮ፡ አትክልት፡ አጠጭ፡ አደረ ገው፡ በምስር፡ አሁን፡ ስትልኪበት፡ ጊዜ፡ ከክርስቲያን፡ አገር፡ አልደረስሁም፡ ይላል፡ አሰቱ፡ ነው፡ አትስሚብን፡ ከ መዲናው፡ ጐንደር፡ ሲደርስ፡ የ፪፡ ቀን፡ ጐዳና፡ ቀርቶታል፡ ምነው፡ አንች፡ ታላ ቂቱ፡ ንግሥት፡ ሳለሽ፡ እንዲህ፡ መሆና ችን፡ ክርስቲያኖቹ፡ በስላም፡ እጅ፡ አሁ ንም፡ ኃየልሽ.ን፡ ሰምተናልና፡ እንደ፡ ሥ ልጣንሽን፡ አድርገሽ፡ መልሽልነ፡ ቱር ክን፡ ከመሐመድ፡ አሊ፡ ልከሽ፡ እግዚአ ብሔር፡ ይጠብቅሽ፡ መንግሥትም፡ ከቤ ትሽ፡ አይውጣ፡ ጭንቀታችነን፡ አቅልይ ልን፡ እኛም፡ እናዝንልሽ፡ አለን፡ ይህ ነን.ም፡ ሰምተሽ፡ ዝም፡ እንድትይን፡ በፈ ጠረሽ፡ አማፅነንሻል፡ ያንችንም፡ ስልጣን፡ ቱ