13:15286:15322
Révision datée du 2 mai 2022 à 15:55 par Margauxherman (discussion | contributions)
Lettre écrite au Roi des français
ነገረ፡
ነገረ፡ሰቆቃው፡ወላህይ፡ዘተፈነወት፡እ
ምኅበ፡ነጉሥ፡ሣህለ፡ድንግል፡ወይጨ
ጌ፡ማኀፀንተ፡ሚካኤል፡መምህር፡ዘደ
ብረ፡ሊባኖስ፡ወእራስ፡አሊ፡ርእሰሙ፡
ለመዃንንት፡ደጅ፡አዝማች፡ዉቤ፡ወ
ደጅ፡አዝማች፡ኩክንፋ፡ከንጉሣ፡ነገ
ሥት፡ሉዊስ፡ፈሊፖስ፡ትድረስ፡ያንተ፡
ደገነት፡የክርስቲያን፤ጠባቂ፡መሆንኸን፡
ኃበሻ፡ሊያዩ፡ያመጡ፡እንጦንዮስ፡ወ
ልደ፡አብዲ፡ሚካኤል፡ወልደ፡አበዲ፡ቢ
ንግሩነ፡መከራችነን፡ላክነብህ፡የመሃ
መድ፡አሊ፡ሠራዊት፡ቱርክ፡አገራችነን፡
ማጥቶ፡ቤተ፡ክርስቲያና፡ችነን፡አቃጠ
ለው፡ወንጌላቾነን፡ተኮሰው፡ሺ፡ካ፭
ት፡መቶ፡ክርስቲያን፡ገደለ፡፪ት፡ሺ፡ከ
፮፡መቶ፡ክርስቲያን፡ማርኮ፡አትክል
ት፡አጠጭ፡አደረገው፡በምስር፡አሁ
ን፡ስትልክበት፡ጊዜ፡ክርስቲያን፡አ
ገር፡አልደረስሁም፡ይላል፡አሰቱ፡ንው፡
አትስማብን፡ከማዲናው፡ጎንደር፡
ሲደርስ፡የሁለት፡ቀን፡ጎደና፡ቀርቶበታ
ል፡ምነው፡አንተ፡ታባቁ፡ንጉሥ፡ሳለህ፡
እንዴህ፡መሆናችን፡ክርስቲያኖቹ፡
ቨአስላም፡እጅ፡አሁንም፡ያልደዓ
ኃልይልኸን፡ሰምተየናልና፡እንደ፡
ሥልጣንህ፡አድርገህ፡ቱርክን፡መ
ልስልን፡ክመሀመሐድ፡አሊ፡ልከህ፡
የክርስቲያን፡አምላክ፡ይጠብቅህ፡
ማንግሥትም፡ክቤትህ፡አይውጣ፡
ጭንቃችነን፡አቅልልነ፡እኛም፡አስ
ክንሞት፡እናዝንልሀለን፡ይህነን፡
ሰትህስምተህ፡ዝም፡አንዳትልን፡በ
ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡በአእግዝእትነ፡
294