13:15286:15324
Révision datée du 7 juillet 2021 à 14:27 par Moon (discussion | contributions)
ነገረ፡ሰቆቃ፡ወባህ፡ዘተፈነወት፡እምኀበነጉሥ፡ሣህለ፡ድንግል፡ውይ ጬጌ፡ማህፀንተ፡ሚካኤል፡መምህር፡ዘ ድብረ፡ሊባኖስ፡ወእራስ፡አሊ፡ርእሶሙ፡በመኴንንት፡ድጅ፡አዝማች፡ዉቤ፡ወድጅ፡አዝማች፤ክንፉ፡ዉክጦፊአ፡ከንግሥት፡ትድረስ፡፡ ያንችንመግዛት፡እንግሊዝን፡ሕንድን፡ከባሕር፡ያለን፡ደሴትን፡ይህ፡ሁሉ፡መግዛትሽን፡እንጦንድስ፡ወልደ፡አበዲ፡ሚካኤል፡ወልደ፡ኸዲ፡ሀበሻ፡ን፡ ሲያዩ፡የመጡ፡ቢነግሩነ፡መከራችነን፡ባከነብሽ፡የመሐመድ፡አሊ፡ሠራዊት፡ቱርክ፡አገራችነን፡መጥቶ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡ገድለ፡2ሺ 700 ከርስቲያን፡ማርኮ፡አትክልት፡አጠጭ፡አደረገው፡በምስር፡አሁን፡ስትልኪበት፡ጊዜ፡ከክርስቲያን፡አገር፡አልደረስሁም፡ይላል፡አሰቱ፡ነው፡አትስሚብን፡ከመዲናው፡ጐንደር፡ሲደርስ፡የ2፡ቀን፡ጐዳና፡ቀርቶታል፡ምነው፡አንች፡ታላቂቱ፡ንግሥት፡ሳለሽ፡እንዲህ፡መሆናችን፡ክርስቲያኖቹ፡በስላም፡እጅ፡አሁንም፡ኃየልሽን፡ሰምተናልና፡እንደ፡ሥልጣንሽን፡አድርገሽ፡መልሽልነ፡ቱርክን፡ከመሐመድ፡አሊ፡ልከሽ፡እግዚአብሔር፡ይጠብቅሽ፡መንግሥትም፡ከቤትሽ፡አይውጣ፡ጭንቀታችነን፡አቅልይልን፡እኛም፡እናዝንልሽ፡አለን፡ይህነንም፡ሰምተሽ፡ዝም፡እንድትይን፡በፈጠረሽ፡አማፅነንሻል፡ያንችንምስልጣን፡ቱ