13:15286:15323
Révision datée du 7 juillet 2021 à 13:00 par Elegales (discussion | contributions) (Page créée avec « ማርያም፡ አማፅነነሃል፡ ያንቱ.ንም፡ ሥልጣን፡ ቱርክ.ን፡ በመመለስህ፡ እናውቀዋለን፡ ቀድሞም፡ በገራች… »)
ማርያም፡ አማፅነነሃል፡ ያንቱ.ንም፡ ሥልጣን፡ ቱርክ.ን፡ በመመለስህ፡ እናውቀዋለን፡ ቀድሞም፡ በገራችን፡ በሀበሻ፡ ግራኝ፡ የሚሉ፡ እስላም፡ ተነስቶ፡ እስላም፡ ሁኑ፡ አለ፡ አብያተ፡ ክርስቲያናት.ን፡ ተኰሰ፡ ክርስቲያኑን፡ አጠፋ፡ ኋባ፡ ግን፡ እግዚአብሔር፡ ተባርዮ፡ አያጠፋም.ና፡ እንዳንት፡ ያለ፡ ገናና፡ ንጉሥ፡ ተገኝቶ፡ ገላውዴዎስ፡ የሚሉ፡ ንጉሥ፡ ግራኝ.ን፡ አጠፋ፡ ቤተ፡ ክርስቲያናች.ን፡ ተቀደሰ፡ ሃይማኖታችን፡ ተመለሰ፡ ሠራዊትህ፡ ደኅናን፡ አገርህ፡ ደኅናን፡ ካህናቱ፡ ደኅናን፡ ዛሬም፡ መጥቶ፡ ቱርክ፡ የያዘ፡ አገር፡ ስናር፡ መተማ፡ የኛ፡ ንጉሥ፡ ግዛት፡ ነበሩ፡ አሁን፡ ግን፡ ያቸናፊ፡ ዳር፡ የለውምና፡ ይህ፡ አልበቃው፡ ብሎ፡ የተቀመጥነበት.ን፡ ልቀቁ፡ አለን፡ ያገራችንም፡ ክርስቲያን፡ ሊነግድ፡ ቢሄድ፡ የጅጉን፡ ዋጋ፡ በጥቂት፡ አሽጨንቆ፡ ይገዛዋል፡ እንዲህ፡ ያለ፡ ግፍ፡ ተሰራብነ፡ ይህነንም፡ ያጻፉ፡ አለቃ፡ እስጢፋኖስ፡ አለቃ፡ ፀዳሉ፡ ናቸው። Les Abyssins ont une plante nommée አብአት፡