13:15286:15325
Révision datée du 7 juillet 2021 à 13:14 par Elegales (discussion | contributions) (Page créée avec « ርክ.ን፡ በመመለስሽ፡ እናውቃው፡ አለን፡ ቀድሞ.ም፡ ባገራችን፡ በኀበሻ፡ ግራኝ፡ የሚሉት፡ እስላም፡ ተነ… »)
ርክ.ን፡ በመመለስሽ፡ እናውቃው፡ አለን፡ ቀድሞ.ም፡ ባገራችን፡ በኀበሻ፡ ግራኝ፡ የሚሉት፡ እስላም፡ ተነስ.ቶ፡ እስላም፡ ሁኑ፡ አለ፡ አብያተ፡ ክርስቲያናት.ን፡ ተኰሰ፡ ክርስቲያናትንን፡ አጠፋ፡ ኋላ፡ ግን፡ እግዚአብሔር፡ ተባርዮ፡ አያጠፋም.ና፡ እንዳንች፡ ያለ፡ ገናና፡ ንጉሥ፡ ተነሥቶ፡ ገላውዴዎስ፡ የሚሉት፡ ግራኝን፡ አጠፋ፡ ቤተ፡ ክርስቲያናችን፡ ተዋደስ፡ ሃይማኖታችን፡ ተመለሰ፡ ሠራቂትሽ፡ አገርሽ፡ ሁሉ፡ ደህናን፡ ዛሬም፡ መጥቶ፡ ቱርክ፡ የያዘው፡ አገር፡ ስናር፡ መተማ፡ የኛ፡ ንጉሥ፡ ግ