13:15286:15323

De Transcrire-Wiki
Révision datée du 16 juillet 2021 à 11:42 par Anaiswion (discussion | contributions)
(diff) ← Version précédente | Voir la version actuelle (diff) | Version suivante → (diff)
Aller à la navigation Aller à la recherche

ማርያም፡ አማፅነነሃል፡ ያንቱ.ንም፡ ሥልጣ ን፡ ቱርክ.ን፡ በመመለስህ፡ እናውቀዋለን፡ ቀድሞም፡ በገራችን፡ በሀበሻ፡ ግራኝ፡ የሚሉ፡ እስላም፡ ተነስቶ፡ እስላም፡ ሁኑ፡ አለ፡ አብያተ፡ ክርስቲያናት.ን፡ ተኰ ሰ፡ ክርስቲያኑን፡ አጠፋ፡ ኋላ፡ ግን፡ እግዚአብሔር፡ ተባርዮ፡ አያጠፋም. ና፡ እንዳንት፡ ያለ፡ ገናና፡ ንጉሥ፡ ተገ ኝቶ፡ ገላውዴዎስ፡ የሚሉ፡ ንጉሥ፡ ግራኝ.ን፡ አጠፋ፡ ቤተ፡ ክርስቲያናች .ን፡ ተቀደሰ፡ ሃይማኖታችን፡ ተመ ለሰ፡ ሠራዊትህ፡ ደኅናን፡ አገርህ፡ ደ ኅናን፡ ካህናቱ፡ ደኅናን፡ ዛሬም፡ መ ጥቶ፡ ቱርክ፡ የያዘ፡ አገር፡ ስናር፡ መ ተማ፡ የኛ፡ ንጉሥ፡ ግዛት፡ ነበሩ፡ አሁ ን፡ ግን፡ ያቸናፊ፡ ዳር፡ የለውምና፡ ይህ፡ አልበቃው፡ ብሎ፡ የተቀመጥ ነበት.ን፡ ልቀቁ፡ አለን፡ ያገራችንም፡ ክርስቲያን፡ ሊነግድ፡ ቢሄድ፡ የጅ ጉን፡ ዋጋ፡ በጥቂት፡ አሽጨንቆ፡ ይገ ዛዋል፡ እንዲህ፡ ያለ፡ ግፍ፡ ተሰራብነ፡ ይህነንም፡ ያጻፉ፡ አለቃ፡ እስጢፋኖ ስ፡ አለቃ፡ ፀዳሉ፡ ናቸው።

Les Abyssins ont une plante nommée አብአት፡