13:17001:17402

De Transcrire-Wiki
Aller à la navigation Aller à la recherche

ዛቲ መልእከት ዘተፈነወት እምኀበ አንጦንዮስ

ትብጸኅ ኀበ በእል ገዳ አርአያ እኔስ እርሶን ጠልቼ

ሁኜ በፊት እኔና ወንድሜ ነነ ወዳጆችዎ ሚካኤል

ከርስዎ እነሣለሁ ሲል እርሱ እንዳይቀድመኝ ብሎ

ተነሥቶ መጣ ቢመጣስ አስቀድሞስ ካድዋ አልነበረም

ከኔ አላክህ ብሎ ያሉኝ እርሱ ጠይቄ አደላድዬ

እላካለሁ ብዬ ነው አሁንም አባ ቈራንጮ

የራሳቸው ነው የላኩ አባ ቈራንጮ ያህል

ደግ መነኵሴ ቢነግረኝ ምንው አላምን አልወሰድሁም

ያለ እንደሆን እኔም እርሱም ሰው እንስደድ

ምጥዋ እንመሰከር ደሞ አሰት እንዳይሆን

የርሰዎ አንድ ሰው የሚሰማ ይስደዱ ውነቱ

አሰቱ ሊገለጽ እኔ እንድ አገራችን መስሎኝ

ለቴዎፍሎስ ጠይቄ ለምን ጠየቅከው ያሉኝ

እንደሆን ይማሩኝ -----እጅጉን እጀጉን

ደኅና ነዎን የሰማዩን የምድሩን ያሀል።


copie d'un des charmes du Dⱥdjadj Böruo -