13:15286:15321
Révision datée du 10 mai 2022 à 15:12 par Margauxherman (discussion | contributions) (Page créée avec « ==== 292 paroles du moine waldⱥ Kyros à S.S. Gregoire XVI ==== 17 እንዴት፡ አለህ፡ አባቴ፡ ባንተ፡ ጸሎት፡ በእግዚአብሔር፡… »)
292 paroles du moine waldⱥ Kyros à S.S. Gregoire XVI
17
እንዴት፡ አለህ፡ አባቴ፡ ባንተ፡ ጸሎት፡ በእግዚአብሔር፡ ቸርነት፡
ከንተ፡ ጋራ፡ ለመገባኘት፡ አበቃኝ፡ ዕጦንዮስ፡ ወልደ፡ አበዲ ፡ኀበሻ፡
አገር፡ በመጣ፡ ጊዜ፡ ጐንደር፡ ከጨጌ፡ ጋራ፡ ወዳጅ፡ ሆነ፡ ኋላ፡ ለጨ
ጌ፡ አንድ፡ ሰው፡ ይስጡኝ፡ ብ አለ፡ ኋላ፡ እሌን፡ ይስደዱኝ፡ ብዬ፡ አልሁ፡
ዕንጦንዪስ፡ እሺ፡ አለ፡ ክጐንደር፡ ስወጣ፡ አንድ፡ ብር፡ አልነበረኝ
ም፡ አምሣ፤ ሁለት፤ ብር፤ የመርከብ፤ ዋጋ፤ ሰጥቶ፡ አምግኝ፡ የልብ
ምጣኝ ላንተን፡ ለማየት፡ ስል፡ ነው፡ አሁንም፡ አላንተ፡
ዘመድ፡ የለኝም፡ አገፊ፡ እስክሔድ፡ ብማር፡ እወዳሎህ፡
ያገራችኝ፡ሰዎች፡ እጨ[?ጌ]ም፡ ሊቀውንቱም፡ ወዳጅ፡ አባት
ልትሆናቸው፡ ይወዳሉ፡ በሰጠህ፡ስልጣን፡ፈረንሲስ፡ ን
ጉሥ፡ ልከህ፡ መሀመድ፡ አሊ፡መልስልን፡