13:13981:13989

De Transcrire-Wiki
Aller à la navigation Aller à la recherche

ዘቲ፡ ጦማር፡ ዘተፈነውት፡ እምኀበ፡ ደጃዝማች፡ ዘብሔረ፡ ትብጸ ሕ፡ ኀበ፡ ወራሴዑ፡ ጴጥፎዕ፡ ዘይነብር፡ በብሔረ፡ እዓዴት፡ አሉ፡ በዜና፡ እጅነሥቸ ዋለሁ። አገሬ፡ የክርስቲያን፡ አገር፡ ስለ፡ ሆነ፡ ደንበሬ አረመኔ፡ ነው፡ ስማቸው፡ ረጋባ፡ ነው፡ በእግዚአብ ሔር፡ ቸርነት፡ በጦር፡ አሸንፉቸዋለሁ፡ ደሩ፡ ከዚክ፡ የበለጠ፡ ከብር፡ አለ፡ ዳነፍሰቸውገን፡ አሸንፌ፡ በክ ርስቲያን፡ መንገድ፡ ብገፋቸው፡ እወዳለሁ።